Ethiopiaprosperous
Ethiopian Daily news,

- Advertisement -

About us

በሜዲያው አለም የሀገራችንን ገናናነት፣ እመርታ፣ ደህንነት፣ ብሎም ብልፅግና እያወጅን ነው።
የበለፀገች ኢትዮጵያ ከስያሜው ጀምሮ ለሀገራችን ብርቱ ቅንዓት እንዳለን የሚመሰክር ነው። ሀገራችን ከድህነት ወጥታ ከብልፅግና ማማ ስትወጣ የምናየውን የምንሰማውን ሌሎች እንደኛው ለሀገራቸው ለሚቀኑ ለማዳረስ እሽቅድድሙን እየመራን እንገኛለን።
ዓላማችን እንኳን ለሚወዱን ቀርቶ ለሚጠሉንም ግልፅ ነው። ሜትር አርቲስ አፈወርቅ ተክሌ ያሉትን “ስለ ኢትዮጵያ ክፉ አትናገር፣ ክፉ አትስማ፣ ክፉ አትይ።” መርሀችን በማድረግ የእማማ ኢትዮጵያን ብልፅግና ኩኩሉ ለማለት ማለዳ ነቅተን፣ የተኙትን የምናነቃ ነን።

SEND US A MESSAGE

Please insert contact form shortcode here!





CONTACT INFO

toronto Canada

Phone:
Email: info@betterstudio.com
Web: https://www.ethiopiaprosperous.com/