Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

0 925

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

ሰኔ 09፣2008

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና መንግስት አመራር አካዳሚ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት በአመራር ስልጠና፣ በጥናትና ምርምር፣ በህዝብ አስተዳደርና ፖሊሲ ማማከር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸው ነው፡፡

የቻይና አመራር አካዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ቻንሊ አካዳሚያቸው ያለውን ልምድ በማካፈልና የሰው ሀይል ስልጠና በመስጠት ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግረዋል፡፡

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የራሱን ህንፃ ለመገንባት ለሚያደርገው እንቅስቃሴም ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልዋል፡፡

የአካዳሚ ፕሬዝዳንት ቴውድሮስ ሀጎስ በአካዳሚዎቹ መካከል የሁለቱን አገራት ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር አስተዋፅኦ እንዳለው ገልፀዋል፡፡

ሪፖርተር፡- ፌቨን ተሾመ

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy