Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ

1 439

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ

 

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ በዓለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን እንዲሰራ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ።

የ4ኛው ዙር ሃገር አቀፍ የኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ወድድር አሸናፊዎች ትናንት የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ጊዜ እንደተናገሩት፥ የኢኮኖሚ ልማቱ ፈጣን፣ ቀጣይነት ያለውና የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ይሆን ዘንድ መንግስት የሚያደርገው ጥረት ብቻ በቂ አይደለም።

ለዕቅዱ ስኬት የግሉን ዘርፍ ጨምሮ ሁሉም የልማት አጋሮች የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ያነሱት ፕሬዚዳንት ሙላቱ፥ በባለሃብቶች የሚካሄዱ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች በኢኮኖሚው ውስጥ የጎላ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን አንስተዋል።

ይህንኑ እንቅስቃሴ ይበልጥ በማሳደግ ለሃገር ዕድገት የሚኖረው ፋይዳ ጉልህ ይሆን ዘንድም፥ በማምረቻና አገልግሎት ዘርፉ የተሰማሩ አካላት ለጥራት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባም ተናግረዋል።

የጥራት ውድድሩ አሸናፊ ኩባንያዎች በበኩላቸው፥ ውድድሩ ለበለጠ ስራ የሚያነሳሳቸውና ደረጃቸውን ከፍ የሚያደርግ እንደሆነ ገልጸዋል።

በጥራት ውድድሩ ዩኒቨርሲቲዎችን ጨምሮ 55 መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ተሳታፊ መሆናቸውን የኢዜአ ዘገባ ያመለክታል።

  1. foot cushion says

    I ɗo rust all of tthe ideas you’vᥱ presented
    to your post. They ɑгe really convincing and cann certainly work.

    Still, thhe posts are very ѕhort for neԝbies. Could you please lengthen them а
    bit from next time? Thank you for the post.

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy