HEALTH

የማህፀን ውስጥ ዕጢ

By Admin

June 17, 2016

የማህፀን ውስጥ ዕጢ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዐዥባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት ዕድሜ ላይ ነው፡፡ የማህፀን ውስጥ ዕጢ ወደ ማኅፀን ካንሰርነት የመለወጥ ዕድሉ እጅግ በጣም አናሳ ነው፡፡