Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2016

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ በዓለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን እንዲሰራ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ። የ4ኛው ዙር…
Read More...

የሰበታ – መኤሶ – ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል

የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር ፕሮጀክት በመጪው መስከረም ወር ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እንደሚገባ ተነገረ። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…
Read More...

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች የደቡብ ኮሪያ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ኪም…
Read More...

ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ

ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ በአዲስ አበባ በስራ አፈጻጸማቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራን ሽልማት ተበረከተላቸው። ዛሬ በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት ላይ፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት ትምህርት ቤቶች…
Read More...

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ በቤልጂየም ብራሰልስ የተገነባው በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተመርቋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ በአውሮፓ ህብረት፣ በቤኔሉክስና ባልቲክ ሀገራት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…
Read More...

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት እንዲመለሱ ተደረገ በህገ ወጥ ደላሎች ተታለው በሐረር ከተማ በኩል ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት አካባቢ እንዲመለሱ መደረጉን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሐረሪ ክልል…
Read More...

የማህፀን ውስጥ ዕጢ

የማህፀን ውስጥ ዕጢ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዐዥባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት ዕድሜ ላይ ነው፡፡ የማህፀን ውስጥ ዕጢ ወደ ማኅፀን ካንሰርነት የመለወጥ ዕድሉ እጅግ በጣም አናሳ ነው፡፡…
Read More...

ባለፈው ወር ከፈረንሳይ ወደ ካይሮ እየተጓዘ እያለ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የተከሰከሰው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ስብርባሪ አካል መገኘቱ

ባለፈው ወር ከፈረንሳይ ወደ ካይሮ እየተጓዘ እያለ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የተከሰከሰው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ስብርባሪ አካል መገኘቱ ቢቢሲን ጠቅሶ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡ ግብፃውያን መርማሪዎች ናቸው የአውሮፕላኑ ክፍል የሆነ ስብርባሪ መገኘቱን ያስታወቁት።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy