Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዳያስፖራው ክልሉን ለማልማት የድርሻውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ

0 537

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ዳያስፖራው ክልሉን ለማልማት የድርሻውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ

ርዕሰ መስተዳድሩ መንግስት ባለፉት ዓመታት ባከናወናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት የዜጎች ህይወት በመሻሻል ላይ መሆኑን፣ የምግብ ዋስትና መረጋገጡን፣ በጤና፣ በትምህርትና በመሰረተ ልማት ግንባታ አስደናቂ ለውጦች መመዝገባቸውን ጠቅሰው ዳያስፖራው ክልሉን ለማልማት እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዳሴ ለማረጋገጥ ያለውን ዕውቀት፣ ሐብት እና ቴክኖሎጅ በመጠቀም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል ::

ሁለተኛው የአማራ ክልል የዲያስፖራ በዓል ከሐምሌ 21 -24 /2008 ዓ.ም “የዲያስፖራው የላቀ ተሳትፎ ለህዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል በእግር ኳስ ውድድር፣ በኢግዚቢሽን፣ በፓናል ውይይት እና በሌሎች ዝግጅቶች በባህር ዳር ከተማ በደመቀ ሁኔታ በመከበር ላይ ነው::

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy