Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአሸንዳ በዓል በዩኔሰኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው ተባለ

0 553

Get real time updates directly on you device, subscribe now.


የአሸንዳ በዓል በዩኔሰኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው ተባለ

የአሸንዳ በዓል በዩኔሰኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑን የትገራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።

በዓሉ በየዓመቱ ከነሓሴ 16 እሰከ ነሐሴ 18 በትግራይ ክልል በድምቀት ይከበራል።

የትገራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በመሆን በዓሉ የአለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።

ከነገ ጀምሮ በሚከበረው በዓልም በመቀሌና ዓብዪ ዓዲ ከተሞች በድምቀት ለማክበር የተለያዩ ዝግጅቶች የተደረጉ መሆኑን ቢሮው አስታውቋል።

በዘንድሮው የአሸንዳ በዓል ላይ ለመካፈልም የተለያዩ እንግዶችና ቱሪሰቶች ወደ ክልሉ በመግባት ላይ መሆናቸውን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy