Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

0 1,564

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

አልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች።

ለሊቱን በተካሄደው በሴቶች 5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ አልማዝ አያና በሰፊ ልዩነት ስትመራ ብትቆይም በመጨረሻ ግን ኬንያውያን ልቀው በመውጣት አንደኛ ቪቪያን ቼሪዮት እና ሁለተኛ ሄሌን ኦንሳንዶ ኦቢሪ በመሆን አጠናቀዋል።

ሰፊ የአሸናፊነት እድል የተሰጣት እልማዝ ደግሞ ሶሰተኛ በመሆን አጠናቃለች።

ቪቪያን ቼሪዮት አዲስ የኦሎምፒክ ክብረወሰንም በማስመዝዝገብም ነው ሩጫውን ያጠናቀቀችው።

ሌላ በሩጫው ላይ የተሳተፈችው ሰንበሬ ተፈሪ አምስተኛ በመሆን አጠናቃለች።

አልማዝ አያና በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ለኢትዮጵያ በውድድሩ እስካሁን ብቻኛ የሆነውን የወርቅ ሜዳሊያ ማስገኘቷ ይታወቃል።

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ እስካሁን አንድ የወርቅ፣ አንድ የብር እና አራት የነሃስ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy