Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2016

የአሸንዳ በዓል በዩኔሰኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው ተባለ

የአሸንዳ በዓል በዩኔሰኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እየተሰራ መሆኑን የትገራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። በዓሉ በየዓመቱ ከነሓሴ 16 እሰከ ነሐሴ 18 በትግራይ ክልል በድምቀት ይከበራል። የትገራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ…
Read More...

ሰላም ወዳዱ የመዲናዋ ነዋሪ የፀረ- ሰላም ሀይሎችን በሬ ወለደ ቅስቀሳ ወደ ኋላ በማለት መደበኛ ተግባሩን ሲያከናውን መዋሉን ፖሊስ ገለፀ

ፀረ-ሰላም ሀይሎች የአዲስ አበባ ነዋሪ ሰልፍ እንዲወጣ ቢቀሰቅሱም ምንም አይነት ሰልፍ አለመደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ነዋሪው የፀረ- ሰላም ሀይሎችን በሬ ወለደ ቅስቀሳ ወደ ኋላ በማለት የእለት ከእለት ተግባሩን ሲያከናውን…
Read More...

በ11ኛው ዙር እጣ ያልወጣባቸው የ10/90 ቤቶች ለልማት ተነሺዎች ሊከራዩ ነው

በ11ኛው ዙር እጣ ያልወጣባቸው የ10/90 ቤቶች ለልማት ተነሺዎች ሊከራዩ ነው በ11ኛው ዙር የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ ለእድለኞች ሙሉ በሙሉ ተላልፈው የተረፉ የ10/90 ቤቶች በልማት ለሚነሱ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ኪራይ ሊተላለፉ ነው። በ10/90 የቤቶች ፕሮግራም…
Read More...

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ35 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ35 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ ድጋፍ አደረገች ዩናይትድ ስቴትስ ኤል ኒኖ ባስከተለው ድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል የተጨማሪ 35 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገች። የአሜሪካ መንግስት ይፋ ያደረገው የሰብዓዊ እርዳታ…
Read More...

አልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች

አልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች አልማዝ አያና በሪዮ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የነሃስ ሜዳሊያ አስገኘች። ለሊቱን በተካሄደው በሴቶች 5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ አልማዝ አያና በሰፊ ልዩነት ስትመራ ብትቆይም በመጨረሻ ግን ኬንያውያን ልቀው…
Read More...

ህብረተሰቡ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል ረገድ እገዛ እያደረገ ነው – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

ህብረተሰቡ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል ረገድ እገዛ እያደረገ ነው - የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህብረተሰቡ በአንዳንድ አካባቢዎች የተስተዋሉ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል እና ከእኩይ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ መሆኑን…
Read More...

“በብሄር አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መከካል የሃሳብ ልዩነት ተፈጥሯል የተባለው ወሬም ከእውነት የራቀና መሰረተ ቢስ…

"በብሄር አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መከካል የሃሳብ ልዩነት ተፈጥሯል የተባለው ወሬም ከእውነት የራቀና መሰረተ ቢስ ነው"። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በባህርዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ ህዝቡ…
Read More...

ሀገራችን በመሠረቱ በትክክለኛ መንገድ ላይ እንዳለች እና እየተከተለች ያለችው አቅጣጫም እንከን እንደሌለው መሆኑን ለአፍታም መዘንጋት የለበትም፡

መሠረታዊ እና ስርነቀል ለውጥ እያስመዘገበ በሽግግር ምዕራፍ ላይ የሚገኝ ማንኛውንም ሀገር ሊገጥም የሚችል ጊዜያዊ ተግዳሮት ብቻ ነው የገጠመን እንጂ ልዩ ተዓምር በእኛ ላይ ብቻ የደረሰ ተደርጐ መታየት የለበትም፡፡ በዚህ ሽግግር ወቅት አስተማማኝ መሠረት በሁሉም መስክ መጣላችን መዘንጋት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy