Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በኢሬቻ በዓል ላይ አንድም ሰው ከፀጥታ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለማለፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ።

0 841

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በኢሬቻ በዓል ላይ አንድም ሰው ከፀጥታ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለማለፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ።

አቶ ፈቃዱ ህይወታቸው ያለፈው 52 ሰዎች የሞቱት በአከባበሩ ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ምክንያት ነው ብለዋል።

በአንዳንድ ማህበራዊ ድረ-ገፆች እንደሚሰራጨው የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ምክንያት እንዳልሆነ በአካባቢው የተገኘው ህዝብ ምስክር መሆኑንም ነው የተናገሩት።

በዚህ ተግባር ህይወታቸውን ላጡት ዜጎች መንግስት ጥልቅ ሀዘን እንደሚሰማው በመግለፅ፥ ለቤተሰቦቻቸው እና ለመላው የክልሉ ህዝብ መፅናናትን እንደሚመኝም አስታውቀዋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy