በኢሬቻ በዓል ላይ አንድም ሰው ከፀጥታ ሀይል በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለማለፉን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለፁ።
አቶ ፈቃዱ ህይወታቸው ያለፈው 52 ሰዎች የሞቱት በአከባበሩ ላይ በተፈጠረ መገፋፋትና መረጋገጥ ምክንያት ነው ብለዋል።