Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

0 711

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

እሁድ መስከረም 22 በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የኢሬቻ በአልን ለማስተናገድ የቢሾፍቱ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡
በአሉን ለማክበር ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የመጡ እንግዶች ወደ ከተማዋ መግባት ጀምረዋል፡፡
በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ በኦሮሞ ባህላዊ አልባሳት ያሸበረቁ ታዳሚዎች የጎዳና ላይ ትርኢቶችን ታድመዋል፡፡
የጎዳና ላይ ትርኢቶቹ ታላቁ የኢሬቻ ሩጫ፣ የፈረስ ግልቢያ፣ የማርሽ ባንድ ትርኢቶችና የመሳሰሉት ነበሩ፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy