Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2016

የሜትር ታክሲዎች ታሪፍ ይፋ ሆነ

በአዲስ አበባ በጉዞ ርቀት ልክ በማስከፈል አገልግሎት የሚሰጡ የሜትር ታክሲዎች ታሪፍ ወጣላቸው። የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አገር ውስጥ የገቡትን ሜትር ታክሲዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ዛሬ ይፋ አድርጓል። የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ይግዛው ዳኜው…
Read More...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የአፈፃፀም መመሪያ አንቀፅ 4 ለህዝብ አገልግሎት አለመስጠት የሚለውን ድንጋጌ በመተላለፍ

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የአፈፃፀም መመሪያ አንቀፅ 4 ለህዝብ አገልግሎት አለመስጠት የሚለውን ድንጋጌ በመተላለፍ √ በጎንደር ከተማ የንግድ ሱቆቻቸውን በመዝጋት አገልግሎት ለማቋረጥ የተንቀሳቀሱ 13 የሚሆኑ ነጋዴዎች፣ √ የስራ ማቆም አድማ እንዲደረግ ውስጥ ውስጡን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሌሎች…
Read More...

አቶ ልደቱ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ውይይት

አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አቶ ልደቱ በ1997 ዓ.ም. ጠቅላላ ምርጫ ለገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ዋነኛ ተቀናቃኝ የነበረው የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ…
Read More...

የጁነይዲን ሳዶ 4 ውሸቶች

አንድ ወዳጀ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጁነይዲን ሳዶ ኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ እንዳለው ነገሮኝ ቃለመጠየቁን ተከታተልኩት። ከሞላ ጎደል ኦቦ ጁነይዲን ያው ከዚህ ቀደም ወያኔነት በቅቶናል ብለው አሜሪካ ሀገር እንደከተሙ የቀድሞ የወያኔ ካድሬዎች ምንም የተለየ…
Read More...

የአየር ኃይል ራዳርንና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን በቦምብ ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

የአየር ኃይል ራዳርንና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን በቦምብ ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ተማሪ በነበረ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል አማካይነት የአየር ኃይል ራዳርንና ቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን…
Read More...

ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ

ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ ጥቅምት 05፣ 2009 ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ጥቅምት 4፣ 2009 ባካሄደው ስብሰባ ኮማንድ ፖስቱ አዋጁን ለማስፈፀም…
Read More...

በቶሮንቶና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ብሄር ብሄረሰብ ኮሚዩኒቲ መሪዎች በትውልድ ሀገራቸው በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ…

ጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ. ም በቶሮንቶና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ብሄር ብሄረሰብ ኮሚዩኒቲ መሪዎች በትውልድ ሀገራቸው በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ያወጡት የአቋም መግለጫ በቶሮንቶና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ብሄር…
Read More...

በአርሲ ነጌሌ ወረዳ ሁከት በመፍጠር በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ የጥፋት ሀይል አባላትን ህዝቡ እያጋለጠ ነው

በኦሮሚያ ክልል ምእራብ አርሲ ዞን አርሲ ነጌሌ ወረዳ ሁከት በመፍጠር በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ የጥፋት ሃይል አባላትን ህዝቡ እያጋለጠ ይገኛል። በአሁኑ ወቅትም አካባቢው ወደ መረጋጋትና ሰላም የተመለሰ መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በስፍራው ተዘዋውሮ ተመልክቷል።…
Read More...

በኢትዮጵያ ሁከት እንዲቀጥል የሚቀሰቅሱ የግብጽ ተቋማት የሀገሪቱ መንግስት ያቋቋማቸውና የሚደግፋቸው መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ

በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው የነበሩ ሁከቶችን ተከትሎ በሀገሪቱ ሁከቶች እና አለመረጋጋቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የሚቀሰቅሱ ሀሳቦች የሚንጸባረቁባቸው የግብጽ ተቋማት የሀገሪቱ መንግስት የደገፋቸው እና ያቋቋማቸው መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ይህም በግብጽ መገናኛ ብዙሃን…
Read More...

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የነበረው ሁከት በመንግስትና በህብረተሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ተከሰቶ የነበረው ሁከት በመንግስትና በህብረተሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገልፀ። ቢሮው ዛሬ ረፋድ ላይ በሰጠው መግለጫ፥ ሁከቱ ተከስቶ በነበረባቸው አካባቢዎች ነዋሪው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወደ መደበኛ እና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy