Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2016

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ከንብረት ዘረፋ ጋር በተገናኘ እየተወዛገቡ ነው

የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ከንብረት ዘረፋ ጋር በተገናኘ እየተወዛገቡ ነው ‹‹የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የፓርቲውን ንብረቶች አሽሽቷል›› የፓርቲው ሊቀመንበር ‹‹እኔን ማንም ሳይጠይቀኝ የሊቀመንበሩ ቡድን ቢሮ ሰብሮ ገብቷል›› የፓርቲው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ…
Read More...

ኢሬቻ የኦሮሞ የማንነት መገለጫ በዓል!!

ኢሬቻ የኦሮሞ የማንነት መገለጫ በዓል!! ኢሬቻ በመሰረቱ የኦሮሞ ህዝብ የዋቄፈና ሃይማኖት ተከታዮች ለፈጣሪያቸው (ለዋቃ) ምስጋና የሚያቀርቡበት ስርዓት ነው፡፡ የዋቄፈና እምነት ተከታዮች ኢሬቻ/ኢሬሳ ማለትም እርጥብ ሳር በመያዝና ሆራ ላይ በማስቀመጥ /waaqa dukkana…
Read More...

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

የኢሬቻ ዋዜማ በቢሾፍቱ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ እሁድ መስከረም 22 በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የኢሬቻ በአልን ለማስተናገድ የቢሾፍቱ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ በአሉን ለማክበር ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የመጡ እንግዶች ወደ ከተማዋ መግባት ጀምረዋል፡፡ በቢሾፍቱ ከተማ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy