Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ!

0 653

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ!

ከዜናነህ መኮንን

_______

የኤርትራ አስተዳዳሪ ሆነህ !በዛው አገር (ንያላ ሆቴል )ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ይገደሉ ነበር

አስመራ ከተማ በፈንጅ ታጥራ ያንተ ቢሮ እና መኖርያ ደህንነት የሚያስፈራቸው አልነበረም

ልክ ዛሬ በብብትህ እንዳቀፍካት በጣም በእድሜ
አንስተኛ አስመራም የምታቅፋቸው እንድታጣ አይደረግም ነበር

አሁንም አቅፈሃት ያለችው ድቡሼ የተመደበችልህ ይመስላል!

ወደ ግንቦት 7 መጠጋጋቱ ያው ወጣት ሴት ፍለጋ ያሳጠነው አይለቅ

ትዋሻለህ~~~

1-መንግስቱ ስልጣን ሲይዝ (ከህዳጣን ጎሳ ስለሆነ ልረዳው ነው )አልክ ሰውየው የሚያምኑበት አይመስለኝም

2- ምክትል የውጭ ጉዳይ ሆነህ ኤርትራ (ከበስተጀርባው ተስፋፊ አረቦች ናቸው )ስትል ቆየህ ስትፈረጥጥ ሻብያ የነፃነት ታጋይ ነው ማለት ጀመርክ

3- (አክራሪ እስልምና በተለይ ውሃቢ አደገኛ ነው )ስትል ተሰምተህ ወድያው የግብፅ እስላም ወንድማማቾች ጋር ስትሞዳሞድ ትገኛለህ

አባትህ( ባንዳ )መሆናቸውን አገር እንደካድክ የኢትዮጵያ የዜና ማሰራጫዎች በሰፊው ነበር ያተቱት

ሚስጥር አዋቂው (ሙሉጌታ ሉሌ )የማይረሳው
ባንዳነት አትቶታል

(የቀይ ኮከብ )ሚስጥር አሽሏኪ መሆኑን ከፍተኛ ጋዜጠኞች ጣታቸውን ይጠቁማሉ

የበአሉ ግርማ (የቀይ ኮከብ ጥሪ) የዳዊትን ዋልጌነት በብእር አርጩሜ ትዠልጠዋለች

ግንቦት !የተሸከመው መግማማት በለንደን

ይሰማል!
~~~~ የዘሬን ያንዘርዝረኝ ይሆን?

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy