Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።

0 688

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።
አቶ ዛዲግ አብርሃ ከዚህ ቀደም በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ማስተባበርያ ፅ/ ቤት እና የፍትህና የህግ ሥርዓት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳሬክተር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ወደ አዲሱ ምደባ ከመምጣታቸው በፊት በኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ሚንስቴር በአማካሪነት ሲሰሩ ቆይተዋል።
አቶ ዛዲግ አብርሃ የህግ ባለሙያ ሲሆኑ በሕዝብ ዘንድ በስፋት የሚታወቁት፣ ገዢውን ፓርቲ በመወከል በተለያዩ መድረኮች በሚደረጉት ፖለቲካዊ ክርክሮች እና ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በተያያዘ በሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች በማቅረብ እንዲሁም ስልጠናዎች በመስጠት ነው።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy