Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ግንቦት7፣ኦነግና ሻዕብያ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖችን ከመደገፍ ይልቅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ተጠቃሚ ያደርገናል።” ግብፅ

1 715

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

“ግንቦት7፣ኦነግና ሻዕብያ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖችን ከመደገፍ ይልቅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ተጠቃሚ ያደርገናል።”
ግብፅ
ግብፅ ለህዳሴ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ድጋፍ ልታደርግ ነው።
ግብፅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ ለማድረግ የወሰነችው ካይሮ በተደረገ እና ከ250 በላይ የሀገሪቱ ዲፕሎማቶች፣እና የተለያዩ ሙሁራን የተሳተፉበት ውይይት ላይ ነው።
የውይይቱ አጀንዳ ኢትዮጵያ ስለምትገነባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሲሆን የተለያዩ ሀሳቦች ከተሳታፊዎች ተነስቷል።
ግድቡ ለኤሌክትሪክ ማመንጫ ብቻ መሆኑን ዋስትናችን ምንድነው?፣ የሱዳን ህዝብና መንግስት በግድቡ ዙርያ ያላቸው አቋም ለምን ከኛ ተለየ? ኢትዮዽያ በግድቡ ላይ የያዘችው ስትራቴጂ ይበልጥ አለም አቀፍ እየሆኑ በመምጣታቸወ እኛን አዳክሞናል የሚሉና ሌሎች የተነሱ ጉዳዮች ሲኖሩ የውይይቱ መሪ ዶ/ር መኪር መሓመድ በተነሱት ሀሳቦች ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። ዶ/ር መኪር መሓመድ በማብራርያቸው ግድቡ ግብፅን እንደማይጎዳ፣ኢትዮጵያ በድህነት እየኖረች እኛ ብቻ ተጠቃሚ እንሁን ብለን ከድህነት ጋር ኑሪ ማለት እንደማይቻል ተናግረዋል።
በውይይቱ የተግባቡት የውይይት ተሳታፊዎች መጠኑ ባይታወቅም ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማድረግ ተስማምተዋል።
ግንቦት7፤ ኦነግና ሻዕ ብያ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖችን ከመደገፍ ይልቅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ለማድረግ ተጠቃሚ እንደሚያደርጋቸውም አምነዋል።

  1. ያይንሸት ገብረመድህን says

    የግብፅ እጅ ረጅም መሆኑን ለናንተ ኣልነግራቸውም !! ቢሆንም ግን እየተጠነቀቅክ ዲፕሎማሲ ስራ መሰራቱን ደግሞ ብልጠት መሆኑን ግን ኣምናለሁ ; ስለዚህ እያንዳንዷ ንግግራቸው እንከታተል ብቻ ሳይሆን ከተቻለ እያንዳዷ ዶላራቸው ብንከታተል እና ምናልባት 1ሚልዮን ለድጋፍ ሰጠሁ ልትለን ትችላለች ነገር ግን 1 ቢልዮን ለግድቡ ማፍረስያ አለመስጠትዋ እርግጠኛ መሆን ይኖርብናል !! አመሰግናለሁ !!

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy