Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በትግራይ ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት የሆኑ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን ክልሉ ገልፀ

0 614

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በትግራይ ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት የሆኑ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን ክልሉ ገልፀ

ታህሳስ 22 ፣ 2009

በትግራይ ክልል ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት ናቸው የተባሉ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ አስታወቁ፡፡

እስከታችኛው አመራርና ሰራተኞች ድረስ በተካሄደው ግምገማም ነው በመራሮቹ ላይ እርምጃ የተወሰደው።

በክልሉ የተጀመረው ህዝባዊ ውይይትም ለተሃድሶ ሂደቱ ወሳኝ ግብዓት ይሆናልም ብለዋል፡፡

ፌቨን ተሾመ ከመቀሌ እንደዘገበችው።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy