Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2016

ከኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ከኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የኦህዴድ መእከላዊ ኮሚቴ ከመሥከረም 4-10/2009 ዓ.ም በአዳማ ባካሄደው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የድርጅቱን የ15 ዓመታት የስኬት ጉዞ እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች በመገምገም የወደፊት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ ባለፉትአስራ አምስት አመታት…
Read More...

ጠ/ሚ ኃይለማሪያም የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተቹ

ጠ/ሚ ኃይለማሪያም የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች የጥላቻና አለመቻቻል አመለካከቶች ማሰራጫነት እየዋሉ ነው ሲሉ ተችተዋል።…
Read More...

ተገቢ ትኩረት ያጣ አንገብጋቢ ጉዳይ

ተገቢ ትኩረት ያጣ አንገብጋቢ ጉዳይ በኢህአዴግ ድርጅታዊ መግለጫም ይሁን ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራርያ ላይ ቦታ ያልተሰጠው ነገር ግን በሀገራችን የተወሰኑ አካባቢዎች ለተፈጠሩ አሳዛኝ ሁኔታ ወሳኝ ሚና ያለው ጉዳይ አለ፣ ይኸውም…
Read More...

በኢህአዴግ እንደገና መታደስ ዙሪያ በፌዴራል መስሪያ ቤቶች በሚገኙ የድርጅቱ የመካከለኛ አመራር አካላት የሁለት ቀናት ግምገማዊ ስልጠና መድረክ ተካሄደ

በኢህአዴግ እንደገና መታደስ ዙሪያ በፌዴራል መስሪያ ቤቶች በሚገኙ የድርጅቱ የመካከለኛ አመራር አካላት የሁለት ቀናት ግምገማዊ ስልጠና መድረክ ተካሄደ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የመስብሰቢያ አዳራሽ ከሁሉም የፌዴራል ተቋማት የተውጣጡ የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች የመካከለኛ አመራር አካላት…
Read More...

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ አዲስ የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መረጠ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከመስከረም 04 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ለስድስት ቀናት ጥልቅ የተሃድሶ ግምገማ ሲያካሂድ ሰንብቷል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ያካሄደውን ጥልቅ የተሃድሶ ግመገማ ተከትሎ የድርጅቱ…
Read More...

የአለም አቀፍ ግዙፍ ወርቅ አምራቾች ኢትዮጵያን መዳረሻ ሊያደርጉ ነው

የአለም አቀፍ ግዙፍ ወርቅ አምራቾች ኢትዮጵያን መዳረሻ ሊያደርጉ ነው በአለም ደረጃ በወርቅ ፍለጋ ላይ የተሰማራው ግዙፍ የወርቅ አምራች ኩባንያ ኒውማውንት የወርቅ ፍለጋውን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስፋፋ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ጎልድ በርግ ለሮይተርስ ገልጸዋል፡፡ኩባንያው ከኢትዮጵያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy