Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2016

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል።

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል። #የበለጸገች_ኢትዮጵያ ** የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በቀጣይ በሀገሪቱ ለሚገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሞዴል እና ፈር ቀዳጅ ነው ። *የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቶች፣ √…
Read More...

አሳሳቢው HIV ጉዳይ በኢትዮጵያ በ ሚሚ ስብሀቱ

ባለፋት አመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እጥረት የደረሰበት የአች አይ ቪ ምርመራ ኪት ግዥ ጉዳይ ላይ እና ብቃት በተለይም ለኢትዮጵያ የሚሆነውን የመመርመሪያ ኪት ለመወሰን የሚወጣው ብሄራዊ አልጎሪዝም እንዲከለስ የሚዳስስ በሚሚ ስብሀቱ…
Read More...

አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሃምሌ 6 ይመረቃል

አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሃምሌ 6 ይመረቃል በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የሃዋሳ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጪው ረቡዕ ይመረቃል፡፡ ፓርኩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ የአምራች ኢንዱስትሪ…
Read More...

ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች ነው ፡- ጠ/ሚ/ር ቤንያሚን ኔታንያሁ

ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች ነው ፡- ጠ/ሚ/ር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሰኔ 30፣ 2008 ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች መሆኗን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ንግግር…
Read More...

ተስቲ ትሬዲንግ ያሰራው ትምህት ቤት ተመረቀ

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በቡና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው ተስቲ ትሬዲንግ የተባለው ሃገር በቀል ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት ከግማሽ ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ በጉጂ ዞን ፡ ሻኪሶ ወረዳ ወስጥ ደንቢ ኦዶ በተባለ አከባቢ የኣንደኛ ደረጀ ት/ቤት ኣሰርቶ ኣባገዳዎች፡ባለስልጣናትና…
Read More...

ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው፣ ነግ እልፍ እንሆናለን ታሪክ ምስክር ነው

የብዝሃነት አገር ሆና ነገር ግን ብዝሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ አቅቷት የጥንታዊ ስልጣኔ ቦታዋን ለቅቃና በማሽቆልቆል ጉዞ ተጉዛ ከብተና አፋፍ ደርሳ የነበረችው አገራችን ኢትዮጵያ፣ ህዝቦቿ በእልህ አስጨራሽ የዘመናት ትግል በከፈሉት መስዋእትነት እነሆ ዛሬ በህዳሴ ጉዞ ወደ ነበረችበት የስልጣኔ…
Read More...

የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ አዛዥነትና እስታፍ ኮሌጅ በተለያዩ ሙያ ያሰለጠናቸውን መኮንኖችን በዛሬው እለት አስመርቋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት…

 ውድ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ አዛዥነትና እስታፍ ኮሌጅ ተመራቂ መኮንኖችና ቤተሰቦች የተከበራችሁ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክብራት ክቡራን ! ከሁሉ አስቀድሜ…
Read More...

“ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ላደረጉት ድጋፍ…

"ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ላደረጉት ድጋፍ እናመሰግናለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ******************** ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy