Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2016

በዓሉ የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖር እና የመቻቻል እሴቶች ለማጎልበት ከፍተኛ ፋይዳ አለው – ጠ/ሚ ኃይለማርያም

በዓሉ የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖር እና የመቻቻል እሴቶች ለማጎልበት ከፍተኛ ፋይዳ አለው - ጠ/ሚ ኃይለማርያም የብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖር እና የመቻቻል እሴቶች ለማጎልበት ከፍተኛ ፋይዳ አለው አሉ ጠቅላይ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ ለ11ኛው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በሀረር የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ላይ የከተማዋን…
Read More...

የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ

የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፈተ የአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ምክር ቤቱ የአሜሪካና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንትና የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ያስችላል ተብሎለታል። በኢትዮጵያና በአፍሪካ አገራት በተለያዩ…
Read More...

ኤች.አይ.ቪን በ86 በመቶ ይከላከላል የተባለው መድሃኒት ሙከራ ሊደረግበት ነው

ኤች.አይ.ቪን በ86 በመቶ ይከላከላል የተባለው መድሃኒት ሙከራ ሊደረግበት ነው በኤች አይ ቪ የመጠቃት እድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል የተባለው መድሃኒት በእንግሊዝ ሀገር በሙከራ ደረጃ ሊሰጥ መሆኑ ተነግሯል። የእንግሊዝ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት ተቋም…
Read More...

ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች- ዶ/ር ወርቅነህ

ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች- ዶ/ር ወርቅነህ ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ።…
Read More...

በአርብቶ አደር አካባቢዎች የድርቅ ስጋትን ለመቀነስ ለመስኖ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ

በአርብቶ አደር አካባቢዎች የድርቅ ስጋትን ለመቀነስ ለመስኖ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ ህዳር 25፣ 2009 በአርብቶ አደር አካባቢዎች የድርቅ ስጋትን ለመቀነስ፤ ለመስኖ ልማት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ…
Read More...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ ህዳር 26፣2009 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በዚሁ አስቸኳይ ጉባኤው  የቢሮ ሃላፊዎችን ፣ የክልሉ ጠቅላይ…
Read More...

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ ህዳር 26፡2009 ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንንና…
Read More...

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ለመገናኛ ብዙኃን ሙያዊ ድጋፍ አደርጋለሁ አለ

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ለመገናኛ ብዙኃን ሙያዊ ድጋፍ አደርጋለሁ አለ አዲስ አበባ ህዳር 22/2009 የመገናኛ ብዙኃን የሕዝብ አገልጋይ አካላትን ተጠያቂ በማድረግ ለሚያከናውኑት ስራ ሙያዊ ድጋፍ እንደሚደረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር…
Read More...

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ በአለማችን የኤች አይ ቪ ስርጭትን በተመለከተ ግብዛቤ ለመፍጠር የፈረንጆቹ ታህሳስ 1 ቀን የአለም ኤድስ ቀን ተብሎ ታስቦ ይውላል። በዚሁ እለት የኤች አይ ቪ ምርመራን የሚያበረታቱ እና ስለ በሽታው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy