Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2016

ኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡

የኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡ 01/03/2009 የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊና የብአዴን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን በዓሉን በማስመልከት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Read More...

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ…

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ:: በቢሮው የተ ፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ሓላፊ አቶ ከደር አረብ ዛሬ እንደተናገሩት…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ

ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ ህዳር 2፡2009 ኢትዮጵያና ካናዳ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካናዳውን የውጭ…
Read More...

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል። ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አድርጎ የትጥቅ ትግል አማራጩን በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገልና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በመቀበል…
Read More...

ካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ

ጥቅምት 2009 በካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ በካናዳ ኦታዋ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም እንደምናውቀው ኢትዮጵያ ለዘመናት የቤሄር ቤሄረሰቦች ብዙሃነቷ በገዢዎች ተደፍቆ…
Read More...

ኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት እንደቀጠለ አስታወቀ

ኢህአዴግ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት እንደቀጠለ አስታወቀ አዲስ አበባ ጥቅምት 17/2009 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ በውጤታማነት መቀጠሉን የግንባሩ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በግምገማ…
Read More...

አንድ የኤርትራ አየር ሀይል አብራሪ የውጊያ ጄቱን ይዞ በዛሬው እለት ኢትዮጵያ ገባ።

ሰበር ዜና ዛሬ ጥዋት 4 ሰዓት ላይ የኢሳያስ መንግስት አየር ሃይል MIG 29 የጦር ኣውሮፕላን ኣብራሪ የሆኑት መቶ ኣለቃ መብራሃቱ ተስፋማሪያምና አፈወርቅ ፀሃየ የተባሉ ሁለት ካፕቴኖች የክንፍ ቁጥሩ 102 የሆነውን zlin 143 ኣውሮፕላን ይዘው መቀለ በማረፍ እጃቸውን ለኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት

ኢትዮጵያን የማዳከምና የመበታተን ዓላማ ያነገቡ ሃይሎች ቅዠት • የግብፅ አክራሪ ሃይሎች ህልም ያለፉት በ100ዎች የሚቆጠሩ ዓመታት ተሞክሮ እንደሚነግረን የደኸየችና የተዳከመች ኢትዮጵያ እስካለች ድረስ ብቻ ነው የናይል ውሃ እንደፈለግን የምንጠቀምበት፣ ትርፍ ውሃ ካለም ለአረብ አገራትና…
Read More...

ግብፅ ለምን የተሳሳተ መንገድ መረጠች?

ግብፅ ለምን የተሳሳተ መንገድ መረጠች? ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለታችኛው ተፋሰስ ሀገራት ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው በጥናት አረጋግጣ ወደ ግንባታ የገባችው ኢትዮጵያ የግድቡን ግንባታ አጋምሳለች። ሀገሪቱ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን ጥርጣሬ ለመፋቅ አለም አቀፍ ባለሙያዎች በግድቡ ላይ ጥናት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy