Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2016

ጎብኚዎች ተዘዋውረው ለመጎብኘት ማንንም ማሳወቅ እንደማይጠበቅባቸው የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ገለጸ

የውጭ ሃገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ከቦታ ቦታ ተዘዋውረው ለመጎብኘት ማንንም ማሳወቅ እንደማይጠበቅባቸው የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ። ዲፕሎማቶች ከአዲስ አበባ ከ40 ኪሎ ሜትር ክልል በላይ ሳያሳውቁ እንዳይንቀሳቀሱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መደንገጉ የሚታወስ ነው። አዋጁ…
Read More...

አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

የጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ ባካሄደው አምስተኛ የሥራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤና የክልሉን ርዕሰ መስተዳድ ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን አፀደቀ። የጨፌ ኦሮሚያ የክልሉ ርዕሰ ምስተዳደር እንዲሆኑ እጩ ሆነው የቀረቡትን የአቶ ለማ መገርሳን ሹመት በሙሉ ድምጽ…
Read More...

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ተጠናቀቀ

ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ተጠናቀቀ - ሁለት ተርባይኖች ከግድቡ ኃይል ለማመንጨት በዝግጅት ላይ ናቸው - ከባለሀብቶች ቃል የተገባው በበቂ ሁኔታ አልተሰበሰበም የኢትዮጵያ ታላቁ…
Read More...

ለአስቸኳይ የጊዜ አዋጁ መመርያ ተፈፃሚነት የህዝቡ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝነት አለው።

ለአስቸኳይ የጊዜ አዋጁ መመርያ ተፈፃሚነት የህዝቡ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝነት አለው። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ታውጆ ለህዝብ ይፋ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው የተለያዩ መመርያዎች እየወጡና እየተፈፀሙ ሲሆን በርካታ ለውጦችም ታይተዋል። ሰላም ወዳዱ ህዝብ የፀረ ሰላም ሀይሉ ተልእኮ አንግበው…
Read More...

የሜትር ታክሲዎች ታሪፍ ይፋ ሆነ

በአዲስ አበባ በጉዞ ርቀት ልክ በማስከፈል አገልግሎት የሚሰጡ የሜትር ታክሲዎች ታሪፍ ወጣላቸው። የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አገር ውስጥ የገቡትን ሜትር ታክሲዎች የትራንስፖርት ታሪፍ ዛሬ ይፋ አድርጓል። የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ይግዛው ዳኜው…
Read More...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የአፈፃፀም መመሪያ አንቀፅ 4 ለህዝብ አገልግሎት አለመስጠት የሚለውን ድንጋጌ በመተላለፍ

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የአፈፃፀም መመሪያ አንቀፅ 4 ለህዝብ አገልግሎት አለመስጠት የሚለውን ድንጋጌ በመተላለፍ √ በጎንደር ከተማ የንግድ ሱቆቻቸውን በመዝጋት አገልግሎት ለማቋረጥ የተንቀሳቀሱ 13 የሚሆኑ ነጋዴዎች፣ √ የስራ ማቆም አድማ እንዲደረግ ውስጥ ውስጡን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሌሎች…
Read More...

አቶ ልደቱ ከሪፖርተር ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ውይይት

አቶ ልደቱ አያሌው፣ የኢዴፓ መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መሥራችና የቀድሞ ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አቶ ልደቱ በ1997 ዓ.ም. ጠቅላላ ምርጫ ለገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ዋነኛ ተቀናቃኝ የነበረው የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ…
Read More...

የጁነይዲን ሳዶ 4 ውሸቶች

አንድ ወዳጀ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጁነይዲን ሳዶ ኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ከሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ እንዳለው ነገሮኝ ቃለመጠየቁን ተከታተልኩት። ከሞላ ጎደል ኦቦ ጁነይዲን ያው ከዚህ ቀደም ወያኔነት በቅቶናል ብለው አሜሪካ ሀገር እንደከተሙ የቀድሞ የወያኔ ካድሬዎች ምንም የተለየ…
Read More...

የአየር ኃይል ራዳርንና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን በቦምብ ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ

የአየር ኃይል ራዳርንና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን በቦምብ ለማውደም ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው የተባሉ ግለሰቦች ተከሰሱ በቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ተማሪ በነበረ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባል አማካይነት የአየር ኃይል ራዳርንና ቢሾፍቱ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅን…
Read More...

ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ

ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ ጥቅምት 05፣ 2009 ኮማንድ ፖስቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማስፈፀሚያ መመሪያ ዝርዝር ይፋ አደረገ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ጥቅምት 4፣ 2009 ባካሄደው ስብሰባ ኮማንድ ፖስቱ አዋጁን ለማስፈፀም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy