Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በህብረቱ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

0 628

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በ28ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሬዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው።

ዛሬ ከገቡት መሪዎች የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚንስትር ፓካሪፓ ሞሲሲሊ፣ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አብደል መሌክ ሴላል፣ የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ሮችማርክ ክርስትያን ካቦሪ፣ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት፣ የሞሪታንያ ፕሬዝዳንት መሀመድ ኦውልድ አብዱል አዚዝ፣ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ፋውስቲን አርቸንጅ ታወዴራ፣ የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ካቢላ የጋና ፕሬዝዳንት ናና አኩፎ አዶ እና የዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ ይገኙበታል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy