Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በቅማንት ህዝብ የሚነሳው የማንነት ጥያቄ

0 388

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በቅማንት ህዝብ  የሚነሳው የማንነት ጥያቄ በዘላቂነት ለመፍታት ህገ መንግስቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ህብረተሰቡን ሙሉ በሙሉ በማሳተፍ ህዝበ ውሳኔ እንደሚከናወን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡

Image may contain: 2 people, people sitting

የቅማንት የራስ አስተዳደር ጥያቄን በህብረተሰቡ ተሳትፎ ምላሽ ለመስጠት ያለመ የሰላም ኮንፈረንስ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል፡፡

የቅማንትንና የአማራውን የሁለትዮሽና የህታማመችነት የሚያጠናክር ህዝባዊ ኮንፈረንስ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል፡፡በኮንፈረንሱእንደተገለጸውም የቅማንትን ማህበረሰብ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት በህገ-መንግስቱ መሰረት መመለሱ ይታወሳል፡፡ነገርግን የቀበሌዎችን ወሰን እስካሁን ባለመወሰኑ መላ ህዝቡን ያሳተፈ ህዝበ ውሳኔ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደርአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጠዋል፡፡ርዕሰ መስተዳደርሩ እንዳሉትም  ህዝበ ውሳኔው የድንበር ኩታ ገጠም ቦታዎችን በአግባቡበመለየት ይከናወናል፡፡

Image may contain: one or more people, people standing and crowd

Image may contain: 3 people, people sittingበኮንፈረንሱየተገኙት የሁለቱም ህዝቦች ተወካዮች ህገ-መንግስቱ በሚፈቅደው መ፤ሉ በአግባቡ ሊከናወን ይገባል፡፡ችግሩም ያለ ከታችኛውየቀበሌ አመራሮች በመሆኑ የክልልና የዞን አመራሮች ወርዳችሁ ልታዩ ይገባልም ብለዋል፡፡

በኮንፈረንሱ ከክልል እሰከ ዞን አመራሮችና የሁለቱም ህዝቦች ተወካዮች በተገኙበት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል፡፡

አብዮት ይግዛው

Image may contain: 2 people, crowd

 

 

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy