Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በኢትዮ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ” የአርብቶ አደሩ የሰላምና የልማት የላቀ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለህዳሴያችን!”

0 824

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በኢትዮ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ” የአርብቶ አደሩ የሰላምና የልማት የላቀ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለህዳሴያችን!” በሚል መሪ ቃል ከጥር 15_ 17/ 2009 ዓ/ ም ለሚከበረው 16ኛውን የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ቀን የሚሳተፉ እንግዶች ጅግጅጋ ከተማ በመግባት ላይ ሲሆኑ የኢትዮ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ መሀመድ ኡመር እና የክልሉ ቢሮ ሀላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy