ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የ10 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረምች፡፡
ገንዝቡ ለአዲስ አበባ የቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ነው ተብሏል፡፡
የብድር ስምምነቱን የኢፌዲሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንጀምስ ፈርመውታል፡፡
ሪፖርተር፦ይመር አደም
This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More