CURRENT

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ጋር የ10 ሚሊዮን ዮሮ ብድር ስመምነት ተፈራረመች

By Admin

January 22, 2017

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የ10 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት ተፈራረምች፡፡

ገንዝቡ ለአዲስ አበባ የቆሻሻ ማስወገጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ነው ተብሏል፡፡

የብድር ስምምነቱን የኢፌዲሪ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዴኤታ አቶ አድማሱ ነበበ እና በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ፍሬድሪክ ቦንጀምስ ፈርመውታል፡፡

ሪፖርተር፦ይመር አደም