Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ ዘዊኬንድ የገንዘብ እርዳታ ጥንታዊውን ኢትዮጵያዊ የግዕዝ ቋንቋ ለ25 ተማሪዎች መስጠት ጀመረ፡፡

0 798

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ድምፃዊ ዘዊኬንድ የገንዘብ እርዳታ ጥንታዊውን ኢትዮጵያዊ የግዕዝ ቋንቋ ለ25 ተማሪዎች መስጠት ጀመረ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ጥንታዊ መፅሀፍት የተፃፉበትን የግዕዝ ቋንቋ በማስተማሩ የግዕዝ ቋንቋ ከሚሰጥባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ አድርጎታል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy