Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈፀሙ

0 414

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈፀሙ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈፀሙ

 አዲሱ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 45ኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ።

በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው በዓለ ሲመት ላይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የተዘነጉ ላሏቸው አሜሪካዊያን እንደሚታገሉ ቃል ገብተዋል።
“አገራችንም ዳግም ትበለፅጋለችም” ነው ያሉት።

በበዓለ ሲመቱ ላይ ባራክ ኦባማ ቃለ መሃላ ሲፈፅሙ ከነበረው የሰው ቁጥር ጋር ሲነፃፀር የፕሬዚዳንት ትራምፕ እጅግ ዝቅተኛ ነበር።

በተለያዩ የዋሽንግተን አከባቢዎችም ፀረ ትራምፕ የተቃውሞ ትዕይንተ ህዝቦች ነበሩ።

የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በወታደራዊ ሄሊኮፕተር ወደ አንድሪው ዓየር ሀይል ማረፊያ በማቅናት ንግግር ያቀረቡ ሲሆን በመቀጠል ወደ ካሊፎርኒያ አቅንተዋል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የካቢኒ አባላቾቻቸውን ሹመት ደብዳቤዎች ላይም በልዩ ስነ ስርዓት ፈርመዋል።

በመቀልም የምሳ ግብዣ የተከናወነ ሲሆን ተቀናቃኛቸው የነበሩትን ሂላሪ ክሊንተንን ጨምሮ በርከት ያሉ ሰዎች ተገኝተዋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy