በድንበር ማካለል ችግር ከአዲስ አበባ መሬት የወሰዱ ባለሀብቶችን ኦሮሚያ ክልል እንዲያስተዳድራቸው ተወሰነ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል ለዓመታት በዘለቀው የድንበር ማካለል ችግር ሲጉላሉ የቆዩና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት የወሰዱ 38 ኢንቨስተሮች በኦሮሚያ ክልል እንዲተዳደሩ ተወሰነ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፊንፊኔ ዙሪያ…
Read More...
Read More...