Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

January 2017

የኤርትራ መንግሥትና የኢትዮጵያ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ››

የኤርትራ መንግሥትና የኢትዮጵያ ‹‹ተመጣጣኝ ዕርምጃ›› የደጋው ክፍል ኤርትራውያን አብዛኞቹ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ናቸው፡፡ የጊዜ አቆጣጠራቸውም እንደ ኢትዮጵያ ነው፡፡ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያከብራቸው ሃይማኖታዊ በዓላት በኤርትራ ደገኛ ትግረኛ…
Read More...

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር

‹‘የኛ’ ዕርዳታ በልዩ መንገድ የተሠራበት ፕሮጀክት ነው›› ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ፣ የ‹‹የኛ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ የተወለዱት ትግራይ አክሱም ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በዓለም አቀፍ ግንኙነት በአሜሪካ፣ ሁለተኛውንም በተመሳሳይ…
Read More...

ምርት ገበያው በስድስት ወራት 246 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት አገበያየ

ምርት ገበያው በስድስት ወራት 246 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት አገበያየ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2009 በጀት ዓመት በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው ከ246 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ምርት ማገበያየቱን አስታወቀ።…
Read More...

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈፀሙ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቃለ መሃላ ፈፀሙ  አዲሱ አሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ 45ኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ። በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው በዓለ ሲመት ላይ ፕሬዚዳንት ትራምፕ የተዘነጉ ላሏቸው አሜሪካዊያን እንደሚታገሉ ቃል…
Read More...

ሶስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በ10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሊገነቡ ነው

ሶስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በ10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ሊገነቡ ነው 10 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግባቸው ሶስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች በቀጣይ 12 ወራት ውስጥ ሊገነቡ ነው። በቂሊንጦ፣ በቦሌ ለሚ ምዕራፍ 2 እና በጅማ የሚገነቡት ፓርኮች መድሃኒት እና…
Read More...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የሚመክረውን የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ለማስተናገድ ጥያቄ አቀረበች

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የሚመክረውን የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ለማስተናገድ ጥያቄ አቀረበች ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ የሚመክረውን የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ለማስተናገድ በይፋ ጥያቄ አቀረበች። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በዳቮስ ስዊዘርላንድ ከዓለም…
Read More...

የከተራና የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በሰላም መከበሩን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ

የከተራና የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በሰላም መከበሩን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በመላ በመላ ሀገሪቱ ያለምንም የፀጥታ ችግር መከበሩን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ረዳት…
Read More...

ህገመንግስታዊ ስርአቱ በአለት ላይ እንደተገነባ ቤት ነው

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በሳምንት ሁለት ግዜ ለህዝብ ቀርበዋል፤ አንድ የሃገሪቱ የግልና የህዝብ ሚዲያዎች እንዲሁም የውጭ ሃገር ሚዲያዎች በተሳተፉበት ጋዜጣዊ መገለጫ፣ ሁለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ምክር ቤት ቀርበው። የህዝብ ውክልና ያለው…
Read More...

የኢህአዴግ ጉባኤ አሠራር ይስተካከል – ታዋቂ ሰዎች ተናግረዋል

የኢህአዴግ ጉባኤ አሠራር ይስተካከል - ታዋቂ ሰዎች ተናግረዋል ዜና ሐተታ አጎናፍር ገዛኽኝ 01-11-17 የህወሓት እና ኢህአዴግ መስራች አቶ ስብሐት ነጋ የኢህአዴግ ጉባዔ አሠራሩን መፈተሽና ማስተካከል እንዳለበት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ሠፋ ያለ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy