Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

February 2017

የ‹‹ሰማያዊ›› የም/ቤት ሰብሳቢ፣ ህዝብን በማነሳሳት ተከሰሱ

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ፣ የሀሳብ ወሬዎችን በማውራት፣ ሕዝብን በማነሳሳት ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ከፍ/ቤት በዋስ ተለቀዋል፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ ክሳቸው የተነበበው አቶ ይድነቃቸው፤ ጳጉሜ 13 ቀን…
Read More...

ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት መረዳት ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት ነው – ዶ/ር ደብረፂዮን

ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት ከምትመራበት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ጋር አጣምሮ ማወቅ ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት መሆኑን የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአጠቃላይ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ…
Read More...

በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ለማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ተቀመጡ

የብሔራዊ ኤክስፖርት አስተባባሪ ኮሚቴ በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደገለጸው፥ ኮሚቴው በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት በዘርፉ በሚታዩ ማነቆዎች ዙሪያ ዛሬ ውይይት…
Read More...

ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢትዬጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ…
Read More...

የኮንትሮባንድ ንግድ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ መጨመሩን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን አስታወቀ

የኮንትሮባንድ ንግድ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን አስታውቋል። ባለስልጣኑ በጅግጅጋ ከተማ በፓናል ውይይት በተከበረው 10ኛው ሀገር አቀፍ የግብር እና ቀረጥ ሳምንት ላይ ነይ ይህን ያስታወቀው። እንደ ባለስልጣኑ ገለጻ የኮንትሮባንድ…
Read More...

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ያሰበውን ያህል መጓዝ እንዳልቻለ ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሁሉም የባንክ የአገልግሎት ዘርፍ ዕድገት እያስመዘገበ፣ የገበያ ድርሻውም ከፍ እያለ ቢመጣም በተፈለገው የዕድገት ደረጃ ልክ እየተጓዘ አይደለም ሲሉ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አበራ ቶላ ይህንን የገለጹት፣ የባንኩ…
Read More...

በፋይናንስ ፍሰት መስተጓጎል የኮንዶሚንየም ቤቶች ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ

የመኖሪያ ቤቶችን ችግር ለመፍታት በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመሩ የ20/80 እና የ40/60 ቤቶች ግንባታ፣ በፋይናንስ ፍሰት በኩል መስተጓጎል በመፈጠሩ የቤቶቹ ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ፡፡ የቤቶች ግንባታ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑት በሺሕ የሚቆጠሩ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ጥቃቅንና…
Read More...

በቀለበት መንገዶች መብራት ባለመኖሩ አሽከርካሪዎችን መቆጣጠር አስቸጋሪ አድርጎታል-ፖሊስ

በመዲናዋ ቀለበት መንገዶች መብራት ባለመኖሩ በምሽት አደጋ የሚያደርሱ አሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እየሆነ መምጣቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የትራፊክ መብራት በተገቢው ቦታ አለመኖሩም ችግሩን እንዳባባሰው ነው የገለጸው። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ…
Read More...

‹‹ራሴን የለውጥ መሪ አድርጌ እመለከታለሁኝ›› ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በ1957 ዓ.ም. ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በባዮሎጂ ከአስመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ማስተርስ ዲግሪያቸውን ደግሞ በለንደን ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በኖቲንግሪም ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በመሆን ከ1998 ዓ.ም. እስከ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy