Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች?

0 479

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ኢትዮጵያ ለምን ትጎበኛለች? The wiki has landed

በየአገራቱ እየጎበኘ ለአውሮፓ ጎብኝዎች ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎችን የሚጠቀመው “The wiki has landed” ድረ ገጽ ጋዜጠኛ ኢያን ሼልስ በቅርቡ ኢትዮጵያን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ኢያን ሼልስ ምዕራባዉያን ሚድያዎች ስለ ኢትዮጵያ የሚዘግባቸው አብዛኛዎቹ ዘገባዎች ሀሰት ነገር ሀሰት መሆኑን ይናገራል፡፡ በተቃራኒው የአውሮፓ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን መጎብኘት ያለባቸውን 14 ምክንያቶች ከነፎቷቸው ጭምር በማስደግፍ ያስረዳል፡፡1. ኢትዮዽያ ለም አገር በመሆኗ
2.ረሃብ የሌለባት ምግብ የሞላባት አገር በመሆኗ
3.ህዝቦቿ ሰላምተኞችና ታማኞች በመሆናቸው
4.ሁሉም ነገር ለምለምና ማራኪ በመሆኑ ኦርጅናል ቀለሞችን ስለምናገኝ
5.የራሷባህልና ታሪክ ያላት እንዲሁም የስልጣኔ ምንጭ መሆኗ
6.ብርቅየ የዱር እንስሳት ስለሚገኙባት
7.ህዝቦቿ ትጉህ ሰራተኞችና በስራ ተጠምደው የሚዉሉ መሆናቸው
8.የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በቀላሉ የሚገኝባት አገር መሆኗ
9.በአገሪቱ የሚመረቱ የቢራ መጠጦች ጣእማቸው ልዩ መሆኑ
10.የተለያዩ አመለካከቶች የሚንጸበራቁባት በመሆኑ ህዝቦቿ አይሰለቹም
11.ሁሉም አካባቢዎች ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆናቸው
12. ህዝቦቿም ደን የማያወድሙ መሆናቸውን ተከትሎ አገሪቱ በተለያዩ የእፅዋት አይነቶች የተሸፈነች መሆኗ
13.የቡናው ጣእም የተለየ መሆኑ
14.በኢትዮዽያ የሚታየው ነገር ሁሉ ማራኪ፡ አስደሳችና ቀልብ ሳቢ በመሆኑ አገሪቱን
ለመጎብኘት ጉጉት የሚያሳድሩ በመሆናቸው ሊጎበኙ ይባል ይላል የ”The wiki has landed” ድረ ገጽ ጋዜጠኛ ኢያን ሼልስ፡፡
ምንጭ፤ The wiki has landed

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy