Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዚምባቡዌ ህፃናትን መግረፍ አገደች

0 438

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የዚምባቡዌ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህፃናት በትምህርት ቤትም ይሁን በቤታቸው አካላዊ ጥቃት እንዳይፈፀምባቸው ሲል አግዷል።ውሳኔው የመጣው የ1ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው የ6 ዓመት ልጅ በመምህሯ መገረፏን ተከትሎ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባት የተማሪዋ እናት በማመልከቷ ነው።ሊናህ ፉንጋዋ የተባለችው እናት እንደተናገረችው፥ ልጇ የተገረፈችው የቤት ስራዋን መስራቷን የሚያረጋግጥ ፊርማ በደብተሯ ላይ ወላጆቿን ባለምስፈረሟ ብቻ ነው ብላለች።ይህንኑ ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ይዛ ያመራቸው እናት ከልጇም አልፋ ለሀገሪቱ ልጆች ተፍራለች እየተባለ ነው።ይህም የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ከዚህ በኋላ ህፃናትን መግረፍ ክልክል ነው የሚል ውሳኔን በማሳለፉ ነው።ፍርድ ቤቱ ያሳለፈውን ክልከላም በዚምባቡዌ ህገ መንግስታዊ ችሎት ማረጋገጫ እስኪሰጠው እየተጠበቀ ነውውሳኔውም ወላጆች ልጆቻቸውን ለዘመናት ሲቀጡበት የመጡትን ባህል የሚቀይር ነው ተብሏልየተወሰኑ ወላጆች የፍርድ ቤቱን ውሳኔ በመቃወም ላይ ሲሆኑ፥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በበኩላቸው ውሳኔው ትክክል ነው እያሉ ነው።  ምንጭ፦ ቢቢሲ

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy