Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

0 292

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቦሪስ ጆንሰን ትናንት ያልተጠበቀ ጉብኝት በሶማሊያ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በምስራቅ አፍሪካ ኢትዮጵያን፣ ኬኒያን፣ ሶማሊያን እና ኡጋንዳን ለመጎብኘት ወደ ቀጠናው መምጣታቸውን ተገልጿል፡፡በመሆኑም ከቀጠናው መሪዎች ጋር በፅጥታ እና ድርቅ ጉዳዮች እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡

ቦሪስ ጆንሰን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር እንደሚመክሩ ይጠበቃል፡፡በተመሳሳይ የጁቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጌሌ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy