Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡

0 403

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በቆሸ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማቋቋሚያና ለሟች ቤተሰቦች ድጋፍ የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ በተለምዶ ቆሸ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በዜጎቻችን ላይ ድንገተኛ የአፈር መደርመስ አደጋ የክልሉ መንግስት ቀደም ሲል የተሰማውን ሀዘን መግለፁ ይታዎቃል፡፡
የክልሉ መንግስት የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ዛሬ ማለዳ በአቫንቲ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት በደረሰው አደጋ የክልሉ መንግስትና ህዝብ ከፍተኛ ሀዘን የተሰማቸው መሆኑን ገልፀዎል፡፡
አቶ ንጉሱ አያይዘውም በደረሰው ድንገተኛ አደጋ ለሟች ቤተሰቦችና ለመላ ለሀገራችን ህዝቦች የክልሉ መንግስት መፅናናትን ይመኛል ብለዎል፡፡
በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ብሎም የሟቾችን ቤተሰቦች በዘላቂነት ለማቋቋም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያደረገ ያለውን ጥረት ለመደገፍ የክልሉ መንግስት የ5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን ገልፀዎል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy