Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጠቅላይ ሚንስትሩ የፊታችን ሀሙስ በፓርላማ በመገኘት ማብራሪያ ይሰጣሉ

0 811

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 07 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል።ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ኃይለማርያም ደሳለኝ በምክር ቤቱ በመገኘት ሪፖርት የሚያቀርቡ ሲሆን በወቅታዊ ጉዳች ላይም ማብራሪ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በዚሁ ዕለት ከሰአት በኋላ የጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በምክር ቤቱ በመገኘት ለሁለቱ ምክር ቤቶች ንግግር ያደርጋሉ ተብሏል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy