Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አደጋ የደረሰባቸውን ሰዎች ጎበኙ

0 375

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

መንግስት በአደጋው በጠፋው የህይወትና የንብረት ውድመት ማዘኑን ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡ከተጎጂ ቤተሰቦች ጎን በመሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወገኖቻችንን ለመታደግና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያካሂደውን እንቅስቃሴ መንግስት ይደግፋል ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሄርም አደጋው የደረሰበትን ቦታ እና ተጎጂዎችን ጎብኝተዋል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy