Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ህወሓት የ10 ዓመት የዓቅም ግንባታ ስትራቴጂ ሊያጸድቅ ነው ፡፡

0 513

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀጣይ አስር  ዓመታት የዓቅም ግንባታ ስትራቴጂና ግብ ተወያይቶ ለማጽደቅ መዘጋጀቱን የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽሕፈትቤት አስታወቀ ፡፡

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ  ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን በመቐለ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እየገመገመ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ  ገልጿል ፡፡የማዕከላዊ ኮሚቴው ስብሰባው  ባለፉት  ስድስት ወራት በልማት፣በመልካም አስተዳደርና በጥልቅ ተሃድሶ ጉዳይ የስራ ክንውኖች  እየገመገመ መሆኑን ነው ያመለከተው ፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy