Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ

0 640

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ለውጭ አገር የስራ ስምሪት ያለ በቂ ዝግጅት መሄድ እንደማይቻል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ተናገሩ
ከገጠር የመጡ ምንም የማያውቁ ሴት ልጆች ወደ ውጭ የሚሄዱብት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡
ይህ ደግሞ በአገራችን የፈጠረው ችግር ከፍተኛ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው ነው ብለዋል፡፡
ችግሩን ለመቅረፍ የሚኬድባቸው አገሮችን በማሳመን ስምምነት ተፈራርመናል፡፡
ይህን ተፈጻሚ ለማድረግ ደግሞ ትንሽም ቢሆን ቋንቋ ማወቅና መለስተኛ ክህሎት ሊኖር ይገባል፡፡
ከአሁን በኋላ ስምንተኛ ያልጨረሰ ማንም ቢሆን በውጭ አገር ስምሪት ሊሰማራ አይችልም፡፡
ክልሎች ወጣቶች በቅተው ለውጭ አገር ስምሪት እንዲሄዱ ሥልጠና መስጠት ጀምረዋል፡፡ መንግስትም ይህ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy