Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ።

0 586

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻዕብያ ወታደሮች መካከል ውግያ ተቀሰቀሰ።
ውግያው የተቀሰቀሰው መረብ-ለኸ/ራማ/ ወረዳ ተሻግሮ ክሳድ ዒቃ በሚባል ስፍራ በኤርትራ ነፃ አውጪ /ዴምሐኤ/ ወታደሮችና በሻብያ ወታደሮች መካከል
ሲሆን በውግያው ኮነሬል ኣባዲ ገብረ መዓሾ/ወዲ ገብሩ/ የተባለ የጦር መሪን ጨምሮ 58 የሻዕብያ ወታደሮች መገደላቸው ታውቋል።
ውግያው እስከ አሁን መቀጠሉንም የመረብ ለኸ ወረዳ ፀጥታ ፅቤት አስታውቋል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy