NEWS

ከትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አባይ ወልዱ ጋር በክልሉ የተለያዪ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ቃለ ምልልስ

By Admin

March 15, 2017

ከቀጠሮአችን 20ደቂቃ በፊት ቢሮአቸው ደርሰህ የጥበቃ ሠራተኞችን ስንጠይቅ ማልደው ቢሮአቸው መግባታቸውን ነገሩን። ታጋይ አባይ ወልዱ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳደር ይህን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስጠይቃቸው ከመቅፅበት ፍቃደኝነታቸው በመግለፅ ባሳለፍነው እሁድ ክልሉን በሚመለከቱ ጉዳዮች አስመልክቶ በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አድርገናል። ክቡር ፕሬዝዳንት አቶ አባይ ወልዱ ጊዝያቸውን ሰውተው ለሰጡን ቃለምልልስ በድህረገፃችን ተከታታዮች እና በአዘጋጆች ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን በማቅረብ ቃለምልልሱን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።