Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይጀመራል

0 687

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን  ነገ በመቀሌ ከተማ ይጀመራል፡፡የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ዛሬ  ለኢዜአ እንደገለጸው ስብሰባው  ባለፉት  ስድስት ወራት በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች  ላይ የነበሩ አፈፃፀሞችን  ይገመግማል፡፡በህወሓት ጽህፈት ቤት  መነሻ ሀሳብ የሚቀርብ የቀጣይ አስር ዓመታት የአቅም ግንባታ ስትራቴጂና ግብ ላይ  በመወያየት ይፀድቃል ተብሎም ይጠበቃል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy