NEWS

የባህር ዳር ከተማ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ኑራት ውብና ፅዱ እንድትሆን

By Admin

March 06, 2017

የባህር ዳር ከተማ አለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ኑራት ውብና ፅዱ እንድትሆን የክልሉ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ፡፡ አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ የፅዳት መቻ በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡