Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት

0 471

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የአስቸኳይ ጌዜ አዋጅ ለ4 ወር የተራዘመበት ምክንያት –

√ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች የሚነሱ ችግሮችን ለመጠቀም የሚፈልጉ ፀረ ሰላም ሀይሎች እየተንቀሳቀሱ በመሆናቸው፣

√ በሁከት እና ብጥብጡ ቀንደኛ መሪዎች ከነበሩት ውስጥ አብዛኛዎቹ ቢያዙም ቀሪ በመኖራቸው እና በወረቀት ፅሁፎችን በመበተን አሁንም ሰላም እና መረጋጋትን ለማደፍረስ የሚጥሩ ወገኖች በመኖራቸው

√ በአንፃራዊነት ሰላም እና መረጋጋቱ የተሻለ ደረጃ ላይ ቢገኝም የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ ለማድረስ

√ በመላ ሀገሪቱ በተካሄደ የዳሰሳ ጥናት ህዝቡ የተሻለ ሰላም እንዲሰፍን አዋጁ ቢራዘም የሚል አስተያየት እንዳለው በመረጋገጡ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድም በመላ ሀገሪቱ ያደረገውን ቅኝት መሰረት አድርጎ አዋጁ ቢራዘም የሚል አስተያየት ለምክር ቤቱ በማቅረቡ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለ4 ወር ተራዝሟል።

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy