Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል

0 331

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በኬንያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ሚኒስትሩ በኬንያ አቻቸቸው ዶክተር አሚና ሞሃመድ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ዶክተር ወርቅነህ በኬንያ በሚኖራቸው የሁለት ቀናት ቆይታ ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ይመክራሉ፡፡ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር አሚና ጋርም ሁለትዮሽ ቀጣናዊና ዓለምአቀፋዊ የጋራ ጥቅሞች ላይ እንደሚወያዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy