Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች።

1 1,561

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች።
በትናንትናው እለት ማለትም 20/07/2009 ዓ.ም ምሽት 2 ሰዓት ላይ ጥጥና ቁጥራቸው 350 የሚደርስ ክላሽ ጭና የተከዜን ድንበር በመሻገር
ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ የነበረች አይሱዙ መኪና በአካባቢው የፀጥታ ሀይሎች በቁጥጥር ስር ውላለች።
ለመግባት የሞከረች መኪና በቁጥጥር ስር መዋልዋን የምዕራባዊ ትግራይ ዞን ፀጥታ ፅ/ቤት አስታውቋል።

i
አይሱዙ መኪናዋ በቁጥጥር ስር እንድትውል በማድረጉ ረገድ ከመከላከያ ሰራዊታችን እና ከአካባቢው የፀጥታ ሀይሎች በተጨማሪ በኢትዮ ኤርትራ ድንበር ላይ ፍየል በመጠበቅ ላይ የነበሩ ኤርትራውያን ወጣቶች ተባባሪ እንደነበሩ
የምዕራባዊ ትግራይ ዞን ፀጥታ ፅ/ቤት ጨምሮ ገልጿል።

  1. Aman says

    So does it mean Eritrea is importing arms from Ethiopia? Is there a black arms market in Ethiopia? The reverse would have been believable.

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy