Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ››

0 526

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

‹‹ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ››
በሚል በጓድ አለምነው መኮነን ተፅፎ ሰሞኑን በክልል ደረጃ የተመረቀው መፅሀፍ የት ማግኘት እንደሚቻል በርካታ የገፃችን ደንበኞች በገፃችን ጥያቄ ጠይቃችኋል፡፡በዚህም መሰረት በባህርዳር ከተማ መፅሃፏ ወደ ገበያ የገባች ሲሆን መፅሀፉን ለማግኘት ደግሞ
በ 0911593015 በመደወል መፅሀፉን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በቀጣይም የሌሎች ከተሞች የመፅሀፍ ሽያጭ ወኪሎችን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy