የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣኑ ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣን ከሚባሉት ውስጥ መሆኑን በሚኒስትር ማእረግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር አስተባባሪ አቶ በረከት ስምኦን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ዘ ኮሪያ ፖስት ከተባለ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣኑ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ሙሉ ቃለምልልሱን ቀጥሎ ካለው ሊንክ መከታተል ይችላሉ፡፡
http://www.koreapost.com/news/articleView.html?idxno=3179